Amharic News
Edition 3 · Friday November 24, 2006
Main Sections
Front Page amharic News ዜናLocalSportsWeatherAbout Us
Current Poll
Which is your favorite operating system?
Windows
Linux
MacOS

ድሬ ሐረር አሠሪዎች 99 የንግድ ትርዒትና ባዛር በቅርቡ ይካሄዳል

ድሬ ሐረር አሠሪዎች 99 የንግድ ትርዒትና ባዛር በቅርቡ ይካሄዳል አዲስ አበባ, ህዳር 14 ቀን 1999 (አዲስ አበባ) - የኢትዮጵያ አሠሪዎች ፌዴሬሽን ከድሬዳዋና ሐረር ቅርንጫፎች ጋር በትብብር የተዘጋጀ "ድሬ ሐረር አሠሪዎች 99" የንግድ ትርዒትና ባዛር በቅርቡ ድሬዳዋ ውስጥ ይካሄዳል፡፡ ከታህሳስ 14 እስከ ታህሳስ 22 ቀን 1999 ዓ.ም በሚካሄደው በዚሁ ኤግዚቢሽንና ባዛር ላይ ኤችአይቪ/ኤድስን በተመለከተ ሰፊ ትምህርትና የግንዛቤ ማሳደጊያ ሥራዎች ይከናወናሉ፡፡

Read the full story...

news

Read the full story...

OTHER TOP STORIES

User Options
Username:

Password:



· Forgot Password?
· Free Registration
Search our Archives



· Advanced Search